እንኳን ደስ አለዎ! ሬንት-ቱ-ሴቭ ፕሮግራም አሁን ተጠናቋል፡፡ አሁን በሒሳብዎ ውስጥ ያለውን ገንዘብ መውሰድ ይችላሉ፡፡ የመጨረሻውን ቼክዎን ለመቀበል፣ በፕሮግራሙ ስለነበረዎት ቆይታ ለማወቅ እንድንችል ያግዘን ዘንድ በመጨረሻው ጥናት እንዲሳተፉ እንጠይቅዎታለን፡፡ በሒሳብዎ ያለውን ገንዘብ ለማግኘት እስከ ግንቦት 31 ቀን ድረስ ጊዜ አለዎት፡፡

ከዚህ ከሚከተሉት አማራጮች መካከል እባንዎን አንዱን ይምረጡ፡-
 

ማንኛውም ጥያቄ ካለዎ እባክዎን በኢሜል alentell@compassworkingcapital.org ወይም በስልክ ቁጥር 857-317-3281 ከአን ሌንቴል ጋር ይነጋገሩ፡፡

 
Untitled design (1).png

አማራጭ #1. አሁን በጥናቱ ላይ ተሳትፌ ቼኬን በፖስታ እቀበላለሁ፡፡

አሁን ጥናቱ ለመሳተፍ ከዚህ በታች ክሊክ ያድርጉ እና ከ3-5 ባሉት ሥራ ቀናት ውስጥ በፖስታ እንልክልዎታለን፡፡


Untitled design (3).png

አማራጭ #2: ጥናቱን በስልክ ይውሰዱ ለ አን ሌንቴል በ 857-317-3281 በመደወል፤ 

ቼክዎን ከ3-5  የስራ ቀናት ውስጥ በደብዳቤ እንልካለን፤


አማራጭ #3: ጥናቱን በአካል በመገኘት ይውሰዱ ዳዎንታዎን ቦስተን በሚገኘው ቢሮችን ወይም ካምብሪጅ ካለው ጋር በመምጣት እናም እኛም ቼኩን እንሰጥዎታለን፤

ቀጠሮ ለመቀበል ይደውሉ ወይም ቴክስት ያድርጉ 857-317-3281 ወይም ኢሜል alentell@compassworkingcapital.org ይላኩ፤ከእነዚህ አማራጮች መካከል ለእርስዎ ምቹ የሆነ የለም? ከአን ሌንቴል ጋር በ alentell@compassworkingcapital.orgወይም 857-317-3281 ይገናኙ፡፡